Skip to content

Call us about your order.ስለ ትዕዛዝዎ ይደውሉልን።

Most orders start with a conversation about sizes and artwork. Orders start at 15 units.አብዛኛው ትዕዛዝ የሚጀምረው ስለ ልኬትና ንድፍ በሚደረግ ንግግር ነው። ትዕዛዝ ከ15 ቁራጭ ይጀምራል።

Come inይምጡ

Amir Commercial Complexአሚር ኮሜርሻል ኮምፕሌክስ
Addis Ababaአዲስ አበባ

Open 9 to 5ክፍት ከጠዋቱ 3 እስከ ምሽቱ 11 ሰዓት

Open in Google Mapsበጎግል ካርታ ይክፈቱ

Onlineበመስመር ላይ

Prefer to send the details first?መጀመሪያ ዝርዝሩን መላክ ይመርጣሉ?

Pick your kits and quantities in the catalogue and submit an order request. It reaches us with the codes, sizes and totals already filled in, and you can copy the same summary to send over the phone.በካታሎጉ ውስጥ ማልያዎቹንና ብዛቱን መርጠው የትዕዛዝ ጥያቄ ይላኩ። ኮዶቹ፣ ልኬቶቹና ድምሩ ተሞልተው ይደርሱናል፤ ያንኑ ማጠቃለያ ቀድተው በስልክ መላክም ይችላሉ።

Browse kitsማልያዎችን ይመልከቱ
Amir Commercial Complexአሚር ኮሜርሻል ኮምፕሌክስDirectionsአቅጣጫ